Quantcast
Channel: የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views
Browsing all 266 articles
Browse latest View live

‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ!

click here for pdfኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበታትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማኅበረሰብ፤ ሀገር ግን...

View Article


አራቱ የጠባይ እርከኖች

click here for pdfየሰው ልጅ አራት የጠባይ እርከኖች አሉት ይላሉ ትውፊታውያን ሊቃውንት፡፡ በነባሩ የኢትዮጵያ ትምህርት መሠረት ጠባይና ባሕርይ ይለያያሉ፡፡ ‹ባሕርይ› ማንነት ነው፡፡ በፍጥረትህ ታገኘዋለህ፡፡ ይዘህው ትኖራለህ፡፡ አትለውጠውም፤ አታሻሽለውም፡፡ ለምሳሌ ሰውነት ባሕርይ ነው፡፡ ሰው መሆንን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማኅደረ ማርያም - ማኅደረ ታሪክ

click here for pdfማኅደረ ማርያምሰሞኑን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በፋርጣ ወረዳ፣ ከደብረ ታቦር 28 ኪሎ ሜት ርቀት ላይ፣ በ2450 ሜትር ከፍታ ከባሕር ወለል በላይ፣ በቧኢት ተራራ ላይ ወደተተከለቺው ማኅደረ ማርያም ደብር ተጉዤ ነበር፡፡ የጉዞዬ ዋና ዓላማ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን በተመለከተ ለምሠራው...

View Article

የሰርቆ አደሮች ስብሰባ

clicke here for pdfሰሞኑን በአዲስ አበባ አንድ ትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የአዲስ አበባ ደረጃ አንድ ሌቦች ስብሰባ አድርገው ነበር፡፡ የስብሰባው መሪ ቃል ‹የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ሌቦች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?› የሚል ነው፡፡ ስብሰባው እንደተጀመረ አንደኛው የታወቀ ሌባ እጁን አወጣና ‹መፈክሩ ላይ...

View Article

ሥርዓተ ዕለተ ስቅለት ዘደብረ ሊባኖስ

click here for pdfከ500 ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዕለተ ስቅለትን እንዴት ታከብር እንደነበር በመጠኑ ሊያሳዩን ከሚችሉ መዛግብት አንዱ ‹ዜና ደብረ ሊባኖስ› የተሰኘው መዝገብ ነው፡፡ ዜና ደብረ ሊባኖስ በ1586 ዓም የተጻፈ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ አምስት ነገሮችን ይዟል፡፡ የደብረ ሊባኖስን...

View Article


ሕይወት- ሌስተርና ቼልሲ

click here for pdfይገርምሃል ወንድሜ በሕይወትህ ድል አድርገህ ዋንጫ ወሰድክ ማለት እዚያው የልዕልና ማማ ላይ እንደተሰቀልክ ትቀራለህ ማለት አይደለም፡፡ አታየውም ቸልሲን መከራውን ሲቀበል፡፡ አምና እርሱ ዋንጫ ሲበላ ያየ ሰው ዘንድሮ መከራውን ይበላል ብሎ ማን ገመተ? ብዙዎችኮ ሲወጡ መውረድን ይረሱታል፡፡...

View Article

‹ፌስዳቢ›

እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት ማስከበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ጎሳዎችንም መመሥረት አለብኝ ብላለች፡፡ በርግጥ በሕገ መንግሥቱ ላይ ነባር...

View Article

ሶስና በኢትዮጵያ

click here for pdfበመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ አስደናቂ የፍርድ ታሪኮች አንዱ የሶስና ፍርድ ነው፡፡ እሥራኤል ወደ ባቢሎን ተማርከው በነበሩ ጊዜ ኢዮአቄም እና ሶስና የተባሉ ባልና ሚስቶችም ተማርከው ነበር፡፡ የባቢሎን ሥርዓተ መንግሥት ከየሀገሩ የተማረኩ ፈላስያን የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ...

View Article


ሺአውያን

click here for pdfበፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2000 ዓም ጥቂት ዘመናት ቀደም ብለው የተወለዱትንና በአሁኑ ዘመን እስከ 30ዎቹ እድሜዎች ያሉትን ትውልዶች ሺአውያን(Millennials) ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ በአሜሪካ ሻውያን(ሺአውያን) እጅግ የተጠኑና ብዙ የተወራላቸው ትውልዶች መሆናቸው ይነገራል፡፡ አንዳንዶችም...

View Article


‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን?

click here for pdfቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ ሙስሊም ይሁን ክርስቲያን የማይታወቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበጎ ሰው ሽልማት አራተኛው መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ

ለሀገርናለሕዝብአርአያነትያለውታላቅተግባርያከናወኑሰዎችንበየዓመቱዕውቅናየሚሰጠውየበጎሰውሽልማትአራተኛውመርሐግብርዛሬግንቦት 24 ቀን 2008 ዓምበይፋተጀምሯል፡፡የ2008 ዓ.ም ‹‹የበጎ ሰው ሽልማት›› ዘርፎች  መምህርነት  ቅርስ እና ባሕ ሳይንስ  መንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነትን በብቃት መወጣንግድና ሥራ ፈጠራማኅበራዊ ጥናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑ፤ ኢየሩሳሌም እንሂድ!

click here for pdf‹ዜና ደብረ ሊባኖስ› የተሰኘውና በ1590 ዓም የተጻፈው መጽሐፍ በገዳሙ የተፈጸሙ አስደናቂ የቅዱሳን ታሪኮች ተመዝግበውበታል፡፡ ከእነዚህ አንዱ ‹ኢየሩሳሌም እንሂድ› የሚለው ታሪክ ነው፡፡ ታሪኩ የተፈጸመው በእጨጌ ዮሐንስ ከማ ዘመን [ከዐፄ ይስሐቅ (1407-1423) እስከ ዐፄ ዘርዐ...

View Article

የሦስት ደብዳቤዎች አዙሪት

click here for pdfየአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተተኪውም ‹ምን ላድርጋቸው?› ሲል ጠየቀው፡፡ ‹ድርጅቱን በምታስተዳድርበት ጊዜ ችግር በገጠመህ ቁጥር በየተራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሦስቱ ሳጥኖች

click here for pdfኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሳጥኖች አሉ፡፡ ሁለቱ ሳጥኖች በጣም ይፈለጋሉ፡፡ ስለሚፈለጉ ወይ ይዘረፋሉ፤ ወይ ይሰረቃሉ፡፡ አንደኛውን ሳጥን ግን ዞሮ የሚያየው የለም፡፡ ሁለቱ በውስጣቸው በጣም ተፈላጊ ነገር አለ ተብሎ ስለሚታመን ሳጥኖቹ በፖሊስ በዘበኛ፣ አንዳንዴም በወታደር ይጠበቃሉ፤ አንደኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

ዋጋ 60 ብርገድሉ፣ የኢትዮጵያን የ16ኛውን ክፍለ ዘመን አስተዳደራዊ መልክአ ምድር(ጂኦግራፊ) ለመረዳት በጣም ይረዳል፡፡ የገድሉ ጠቀሜታ ግን ይህ ብቻ አይደለም፡፡ በተለይ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጥናት ቀላል ያልሆነ አስተዋጽዖ ያደርጋል፡፡ ብዙ ምስቅልቅል የነበረበትን፣ ብዙ ጦርነቶችና ደም...

View Article


መውጣትና መውረድ

click here for pdfከቀናት በፊት ለሥራ ጉዳይ ባሕርዳር ነበርኩ፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስንጨዋወት ማኅበረሰባችን ከሥልጣናቸው የሚወርዱ ሰዎችን በበጎ የመቀበል ልማድ አለው ወይ? የሚል ነገር አነሣ፡፡ እኔም ‹ከሥልጣን ወርደው በሰላም የኖሩም በመከራ ያሳለፉም ዐውቃለሁ› አልኩት፡፡ ዐፄ ካሌብ ሥልጣናቸውን ትተው...

View Article

ኤጲደቅስዮ

click here for pdfፊሳልጎስ የተሰኘዉና በ2ኛው መክዘ በእስክንድርያ ተጽፎ በ5ኛው መክዘ ወደ ግእዝ የተተረጎመው መጽሐፍ ‹ኤጲዲቅስዮ› ስለሚባል ዛፍ ይተርካል፡፡ ይኼ በሕንደኬ ሀገር የሚገኝ ዛፍ ሁለት ጠባይ አለዉ፡፡ አርጋብ የዛፉን ፍሬ ስለሚወዱት በእርሱ ላይ እየተሰበሰቡ ይመገቡታል ይላል መጽሐፉ፡፡ እንደ...

View Article


ኩሬና ወንዝ ምሁራን

cleck here for pdfሰሞኑን ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን የሕይወት ታሪክ አሳትሞ አቅርቦልናል፡፡ መጽሐፉ በላቀ የታሪክ ሞያ የተሠራ፣ የታላላቅ ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ለሚሠሩ ሰዎችም እንደ ሞዴል ሊያገለግል የሚችል የታሪክ ጥናት ድርሳን ነው፡፡ መጽሐፉን ሳነብ ከመጽሐፉ ይዘት ይልቅ...

View Article

የሰሎሞን ፍርድ

clik here for pdfሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ ቋጥረው፣ ስንቅ አንጠልጥለው፣ ሀገር ጥለው የሄዱ ናቸው፡፡ ‹ንጉሥ ሆይ› አለ አንዱ በዙፋኑ ፊት እጅ ነሥቶ፡፡ ‹እኛ አብረን ለመነገድ ተስማምተን...

View Article

መሪ(ሪዳ) እና ገዥ(ሐጉካይ-ሻ)

click here for pdfየሩቅ ምሥራቆቹ ጃፓኖች እንዲህ የሚል ለዓለም የተረፈ ታሪክ አላቸው፡፡ በ17ኛው መክዘ ላይ በዓይን ሕመም የሚሰቃይ ጎ- ሳይ የተባለ አንድ የጃፓን ንጉሥ ነበረ፡፡ በሀገረ ጃፓን የሚገኙ ሐኪሞችን ሁሉ ጠርቶ ለስቃዩ መድኃኒት እንዲፈልጉለት ቢያዝም ሊያገኙ ግን አልቻሉም፡፡ በኮርያ፣ በቻይና፣...

View Article
Browsing all 266 articles
Browse latest View live