ደብተራ
click here for pdf ከአንዳንድ ሰዎች ጋር የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት በተመለከተ ስንነጋገር ‹ደብተራ የጻፈው› ማለት ይቀናቸዋል፡፡ ይሄ ንግግራቸው ከሁለት ስሕተቶች የመነጨ ነው፡፡ አንደኛው ስለ ደብተራ ካለማወቅ ሲሆን ሁለተኛው ስለ መጻሕፍቱ ካለመረዳት የሚመጣ ነው፡፡ ‹ደብተራ› የሚለው ቃል ጥሬ...
View Articleቆሻሻ መጣል ክልክል ነው
click here for pdfየሰዎችን አስተሳሰብ ሊለውጡ የሚችሉ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀው ዓምደኛው ዴቪድ ጄ. ፖላይ ‹የቆሻሻ መኪና ሕግ (The Law of the Garbage Truck) የተሰኘ ተወዳጅና ተደናቂ መጽሐፍ አለው፡፡ ይህንን መጽሐፉን ለመጻፍ መነሻ የሆነው ኒውዮርክ ውስጥ አንድ ቀን በታክሲ ሲጓዝ...
View Articleሕመም አንድም ለትምህርት አንድም ለሞት
click here for pdfጥንታውያን የአብነት ሊቃውንት ‹ሕመም አንድም ለትምህርት አንድም ለሞት ነው› ይላሉ፡፡ መታመሙን ላወቀ፣ መድኃኒቱን ለፈለገ፣ መድኃኒቱንም በትክክል ለወሰደ፣ ወስዶም ለዳነ ሰው ሕመም ለትምህርት ይሆነዋል፡፡ ሦስት ነገር ይማርበታልና፡፡ አንድም ዳግመኛ እንዳይዘው ጥንቃቄን፣ አንድም ቢይዘው...
View Articleየዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች ታወቁ
click her for pdfጋዜጣዊ መግለጫለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደውና ለሀገራቸውና ለወገናቸው ላቅ ያለ አገልግሎት የሰጡ ዜጎች የሚከብሩበት የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ በአቤል ሲኒማ አዳራሽ ይከናወናል፡፡ በዕለቱ የክብር እንግዶች፣ ተሸላሚዎች፣ ዕጩዎች፣ ታዋቂ...
View Articleሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥት፤ መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ
ሀገር ሰላም እንድትሆን፤ ሰላም ሆናም በብልጽግና ጎዳና እንድትራመድ ከታሰበ ሁለት ነገሮች የግድ ያስፈልጓታል፡፡ ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥትና መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ፡፡ ማዳመጥ ከመስማት ይለያል፡፡ መስማት ጆሮ ለተፈጠረለት ሁሉ የሚቻል ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ስናነብ እንኳን ስንትና ስንት ድምጾችን ፈልገንም...
View Articleበ4ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መሳተፍ ለምትፈልጉ
4ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ በ7፡30 በአዲስ አበባ 22 አካባቢ በሚገኘው አቤል ሲኒማ ይከናወናል፡፡ በዚህ መርሐ ግብር መሳተፍ ለምትፈልጉ 150 ሰዎች መግቢያ ተዘጋጅቷል፡፡ ዛሬ፣ ረቡዕ ነሐሴ 18 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ በኢሜይል begosew2008...
View Article‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ!
click here for pdfኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበታትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማኅበረሰብ፤ ሀገር ግን...
View Article4ተኛው የበጎ ሰው ሽልማት
4ተኛው የበጎ ሰው ሽልማት ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓም በአቤል ሲኒማ ተከናውኗል፡፡ በዕለቱ በየዘርፉ የተሸለሙት የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1. በመምህርነት ዘርፍ መምህርአውራሪስተገኝ መምህርአውራሪስተገኘየካቲት 27 ቀን 1959...
View Articleሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች
click here for pdfሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ መሪው...
View Articleተቀምጠው የሰቀሉት
click here for pdfየኢራቅ ኩርዶች እንዲህ ይተርካሉ፤አንዲት የልዑል ልጅ ነበረች፡፡ አንድ የምታፈቅረው ልጅም ነበረ፡፡ ታድያ ከአንድ የቤተ መንግሥቱ ጠባቂ ጋር ትመካከርና ይህንን ፍቅረኛዋን ክፍሏ ድረስ ታስገባው ነበር፡፡ የቤተ መንግሥቱ ጥበቃ የተወሰነ ገንዘብና ልብስ ትሰጠው ስለነበር በደስታ ምሥጢሩን...
View Articleኑ! ሀገሬን እናዋልዳት
አዋላጇ ጠፍታ ልጁም በእግሩ መጥቶእናቲቱ ሞተች ልጅዬውም ሞቶየሚል የልቅሶ ግጥም አለ። ነፍሰ ጡር እናት ስትወልድ ልጁ በእግሩ ከመጣ አደጋ ነው ይባላል። ጎበዝ አዋላጅ አግኝታ ልጁ በአናቱ እንዲመጣ ልታግዛት ይገባል። ያ ካልሆነ ግን ባልተስተካከለ መንገድ የመጣውን ልጅ ለመውለድ የምታምጠው እናት፣ ለረዥም ጊዜ በማማጧ...
View Articleከአሸናፊዎች መዳፍ -ወደ- የተሸናፊዎች ወገብ
click here for pdf‹ሰላም ከተሸናፊዎች ወገብ እንጂ ከአሸናፊዎች መዳፍ አትገኝም› የሚል ወርቃማ አባባል አላቸው የካናዳ ጥንታውያን ሕዝቦች (First Nations)፡፡ አደን ልዩ ችሎታቸው የነበረውና በዚህች ሀገር ከሺ ዓመታት በፊት ሠፍረው መኖር የጀመሩት እነዚህ ሕዝቦች አያሌ የእርስ በርስ ጦርነቶችንና...
View Articleኩሬአውያን
click here for pdfትውፊታውያን የሀገራችን ሰዓሊዎች የማያመዛዝንን ሰው ሲስሉ አንድ ዓይና አድርገው ይስሉት ነበር፡፡ ሰፋ አድርጎ የማያይ፤ እውነትን በከፊል ብቻ የሚቀበላት፤ ከሚያውቀው ውጭ ሌላ ነገር ያለ የማይመስለው ነው ማለታቸው ነው፡፡ ‹እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል› የሚል አባባልም አለ፡፡ ዕውቀትህን፣...
View Articleእየላሱ መሞት
click here for pdf በርለዓም ወየወሴፍበኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከምናገኛቸው የጥበብ መጻሕፍት አንዱ ‹በርለዓም ወየወሴፍ› የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡ በርለዓም ወየወሴፍ የተለያዩ ምሳሌዎችንና ተረቶችን የያዘ የሕንድ መጽሐፍ ነው፡፡ የተወሰደውም ከትውፊታዊው የጉተማ ቡድሐ የሕይወት ታሪክ ነው፡፡ ታሪኩ የፍቅር...
View Articleፀጉሯ ወርዶ ወርዶ
click here for pdfሠፈራችን አንድ ሠርግ ቤት ውስጥ ልጃገረዶቹ ተሰባስበው‹ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ ፀጉሯ ወርዶ ወርዶይጠቀለላል እንደ ሠርዶፀጉሯ ወርዶ ወርዶ›እያሉ ያስነኩታል፡፡ አንድ ሁለት ጊዜ እንዳቀነቀኑ እናትዬዋ ወገባቸውን እየሰበቁ ወጡና‹‹አቁሙ፤ እርሱን ዘፈን አቁሙ›› አሉና ተቆጡ፡፡‹‹ለምን እማማ?››...
View Articleብቻህን አይደለህም
click here for pdfየቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ናቸው፡፡ የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ ፈተና አላቸው፡፡ ወጣቱን አባቱ ይዞት ሊመሻሽ ሲል ወደ ጫካ ይሄዳል፡፡ ዓይኑን በጨርቅ ይታሠራል፡፡ ምንም ነገር ለማየት አይችልም፡፡...
View Articleኮርያ ላይ ሆኜ አድዋን ሳስባት
በኮርያ ዋና ከተማ ሶኡል፣ ናምዮንግ ዶንግ፣ ዮንግሳን-ጉ (29 Itaewon-ro, Namyeong-dong, Yongsan-gu, Seoul) በሚገኘው የጦርነት መታሰቢያ ሙዝየም ግድግዳዎች ላይ በኮርያ ጦርነት ወቅት ከመላው ዓለም ተሰባስበው ሲዋጉ የተሠዉ ወታደሮች ስም ዝርዝሮች ተጽፈዋል፡፡ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ...
View Articleቃኘው ሻለቃ - የሚፍግ እሳት፣ የማይጠፋ ፋና
የቃኘው አባላት በኮርያአሁንከሴኦልወደቹንቾንከተማእየተጓዝንነው፡፡በትዝታደግሞወደኋላእንሄዳለን፡፡እኤአበሰኔ 1951 ዓም የቃኘውሻለቃየመጀመሪያዎቹወታደሮችከዚያበፊትኢትዮጵያውያንእምብዛምስሙንሰምተውትወደማያውቁትየሩቅምሥራቅሀገርተንቀሳቀሱ፡፡በሰኔወር 1950...
View Articleቃኘው ሻለቃ - የሚፍግ እሳት፣ የማይጠፋ ፋና - 2
እስከ 1956 እኤአ በኮርያ ምድር የቆዩት የቃኘው ሻለቃ አባላት ከአፍሪካ የሄዱ ብቸኛ ወታደሮች ነበሩ፡፡ የአፍሪካውያንን ጀግንነት የሚጠራጠሩትና የቀለም በሽታ ያልለቀቃቸው የአውሮፓና የአሜሪካ ወታደሮች ሊያሳዩዋቸው የሞከሩትን ንቀት በየግንባሩ በጀግንነት ባስመዘገቡት ገድል አፋቸውን አስይዘው የክብር ሰላምታ...
View Articleየቹንቾን ሐውልታችን
የቃኘው ሻለቃ መሥዋዕትነት መታሰቢያ ሐውልትዛሬ ከሴኡል ከተማ 75 ኪሎ ሜትር ርቀን ቹንቾን(Chuncheon) ወደምትባል የኮርያ ከተማ እንጓዛለን፡፡ በታሪክ ላይ በእግራችን ለመራመድ፡፡ በበረዶ በተሸፈኑት የኮርያ ተራሮች መካከል እያለፍን በኮርያ የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት ጸጥ ባለው ጎዳና ላይ እንበራለን፡፡ ዛፎቹ...
View Article